What's up y'all 👋 dena nachu aa😊 Ummmm could you guys tell me what actually "rooting a phone is "? Like... Tekemu, gudatu, why ppl root their phone, and stuff like like that.
Jun 06, 2021❇️ የሩት (Root) ጉዳት ምንድነው❓ ⚫️ ስልኩን ከሰራው ካምፓኒ ነፃ እስካደረግነው ድረስ ስለስልኩ Security ማስተማመኛ የለንም ይህ ማለት:- 🔻 ስልኩ በቫይረስ የመጠቃት እድሉ የሰፋ ነው። 🔻ስልኩ የሰራው ካምፓኒ በስልኩ ላይም ሆነ በስልኩ ባለቤት ጉዳት ቢደርስብህ/ሽ ምንም አይነት ዋስትና አይወስድም። ⚫️ ስልክዎት በተለይ ሀይኮፒ/ Fake ስልክ ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ሩት ባያደርጉ ይመረጣል። ⚠️❗️ማስጠንቀቂያ❗️⚠️ 🔘 ከዚህ በላይ የለቀቅንውን ሙሉ ማብራሪያ ሳያነቡ ወይም ደግሞ ግንዛቤው ሳይኖረን ሩት ማድረግ ብንሞክረው ስልካችንን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሊዘበራረቅ ይችላል። 🔗 ስለዚህ በጥንቃቄ መደረግ አለበት!!🔗 @Ethiogram_Robot @Ethiogram_Robot
Jun 07, 2021