ለረጅም ሰአት ቁጭ ብዬ ስነሳ ያዞረኛል, ሁሉም ነገር ብዥዥ ይልብኛል:: ሄጄ ቼክ ሳደርግ ምንም የለብሽም አሉኝ ምን ባደርግ ነው የሚሻለው? Ps: ምንም የምግብ ፍላጎት የለኝም ይሄ ምክንያት ሊሆን ይላል? ቢያንስ በቀን አንዴ ነው የምበላው እሱንም በግድ😞 አንዳንዴ ደግሞ መንገድ ላይ ራሴን ስቼ የምወድቅበት ጊዜ አለ የጤና ባለሞያዎች ካላችሁ እስኪ እርዱኝ🙏
Jun 06, 2021ከ ደም ማነስ ጋር ሊያያዝ ይችላል
Jun 06, 2021