I have one question "why do we say for water;- ውሀይቱ ሒዳለች ። ውሀይቱ መጣች። & for electricit;- መብራቱ ጠፋ(ሄደ) መብራት መጣ i.e:- ለምንድነው ውሀን እንደሴት መብራትን እንደ ወንድ አርገን የምንጠራው!!? 🤔🤔🤔🤔
Jun 05, 2021ዉሀ ህይወት ስለሆነ ይመስለኛል በሰት ሚጠራዉ መብራት ደሞ ግርማሞገስ ስላለዉ🙄😅😅
Jun 06, 2021I have one question "why do we say for water;- ውሀይቱ ሒዳለች ። ውሀይቱ መጣች። & for electricit;- መብራቱ ጠፋ(ሄደ) መብራት መጣ i.e:- ለምንድነው ውሀን እንደሴት መብራትን እንደ ወንድ አርገን የምንጠራው!!? 🤔🤔🤔🤔
Jun 05, 2021ዉሀ ህይወት ስለሆነ ይመስለኛል በሰት ሚጠራዉ መብራት ደሞ ግርማሞገስ ስላለዉ🙄😅😅
Jun 06, 2021Enante sefer weha ena mabriat ymetal ende?
Jun 06, 2021ልጅ እያለሁ ከሶኬት ጋር ስጫወት ያደረገኝን ስለማውቅ አንቺ ብዬ መቼም አልጠራውም!
Jun 06, 2021😂😂😂😂
Jun 06, 2021ጎድጓዳ ቧንቧ ነው እንጂ ጎድጓዳ አምፖል የለም ምናልባት ለዛ ይሆን
Jun 06, 2021😂😂
Jun 06, 2021በ አማርኛ ቋንቋ ብዙ ጊዜ አደጋ ሊያደርሱ ሚችሉ ነገሮች እንደወንድ ጉዳት የሌላቸውን ደሞ ሴቴ ናቸው
Jun 06, 2021Because water is wet😝
Jun 06, 2021Mebratu yemibal yewend sm slale mesElegn
Jun 06, 2021neutral የሆነ የ gender መጥሪያ የለንም... ለዛም ነው ደስ ያለንን ነገሮች እያነሳን የምንሰይመው you & it በ አማርኛ ምን ይባላሉ?
Jun 06, 2021ተጋብተው አብረው ቢመጡ ብለን ነበር እኛማ😒😒😒
Jun 06, 2021😂😂😂 I like ur idea and ur question but I don't have the answer dude
Jun 06, 2021ያው ለምዶብን ነዋ
Jun 06, 2021Ere egna bet huletum wendoch nachew
Jun 06, 2021We don't say "wuhayitu"
Jun 27, 2021Behind every successful man there is a woman yibal yele yaw egna hager mabrat keweha (dam) kalhone slemaytaseb newa
Jun 06, 2021🤔 i think huha hulu ngr nu kalesu hulum ngr kebad nu...set enatm wana nat 😜..no offense to men😊
Jun 06, 2021ውሀ ከድሮ ጀምሮ የነበረ ነገር ሲሆን በዛላይ ህይወት ማለት ነው ልክ እንደ እናት ሀገር ማለት ነው መብራት ግን ያስፈራል እንዲሁ ሲታሰብ በዛ ላይ መጤ ጥበብ ውጤት ነው (መቼም መጤ ሆኖ የሚኖርን እንደሀገርህ በአነስታይ ፆታ አትጠራም😎)
Jun 06, 2021እኛ ሰፈር we say ዉሃ ሄደ፤ መብራት መጣች sorry
Jun 06, 2021yaw water rega yale slehone yihonal.
Jun 06, 2021I literally never heard the word ውሀይቱ before
Jun 06, 2021Kasfelaginetachw scale tenesten yehon🤔....
Jun 06, 2021Ene mebraten ende set wehan ende wende new meterachew🤷♀
Jun 06, 2021የእኔም ጥያቄ ነው
Jun 06, 2021Cus mebrat is powerful and more expensive And water uk.....
Jun 06, 2021