#society
Don't u think these day Social Medias ከቁጥጥር ውጪ እየወጡ አይመስላችሁም ETV እራሱ እንደነሱ አይዋሽም እኮ
Jun 05, 20215 engagements
Don't u think these day Social Medias ከቁጥጥር ውጪ እየወጡ አይመስላችሁም ETV እራሱ እንደነሱ አይዋሽም እኮ
Jun 05, 2021ፌስቡክ ላይ ውሸት ነው የሚበዛው ብለክ ቴሌግራም ስትገባ "ዶክተር አብይ ችግኝ ሲነቅሉ የሚያሳይ ቪዲዮ" ይሉሀል🤦♂
Jun 05, 2021የምትከታተለውን ቻናል መምረጥ ነዋ! 😊
Jun 05, 2021እውነቱ ቢያወሩ ማን ይሰማቸዋል። እውነትቱን ቢነግሩህ አትቀበለውም ይመርሀል። እንደዚ እየተሰከስን ብንኖር ነው ሚሻለን።
Jun 05, 2021Betam especially facebook🥵
Jun 05, 2021ለምሳሌ Which social media? There are plenty of Social medias
Jun 05, 2021