#personal
የትኛውም የቢራ Factory የሰከረ ሰው ማስታወቂያ ሲያሰሩ አይቼ አላቅም ለምንድነው?
Jun 05, 202110 engagements
የትኛውም የቢራ Factory የሰከረ ሰው ማስታወቂያ ሲያሰሩ አይቼ አላቅም ለምንድነው?
Jun 05, 2021anchi bezi ayanet ye condom mastawekiya lay sex tetbkiyalsh😂😂
Jun 05, 2021Ee ena tadya eger kuas litebk ende
Jun 05, 2021በደንበኞቻቸው ያፍራሉ ማለት ነው🤔
Jun 05, 2021እኔም ይገርምሀል ሕይወት ትረስት እና ሰንሴሽን ተቀዶባቸው ልጅ የወለዱትን ማስታወቂያ ሲያሰሩ አይቼ አላቅም😂🏃♂
Jun 05, 2021ቴሌ network እምቢ ስላላቸው data ብራቸውን ስለገሸለጣቸው ሰዎች ማስታወቂያ ሰርቷል?
Jun 05, 2021የፊት ሳሙና ማስታወቂያ አይኑን ሲያቃጥለው እንደሰራው ማለትህ ነው 🙄
Jun 05, 2021They dont promote getting wasted even if it profits them, they only promote healthy drinking. Plus its a bad picture for the company🤷🏽♂
Jun 05, 2021Mn aynet teyake nw.... le bussieness meselgn factory yekeftut, why woul they do that
Jun 05, 2021Ichin joke ke movie lay lekem adergesh egnalay tedeberiyalesh
Jun 06, 2021Coz they know if he is drank he will not have a brain to do it
Jun 05, 2021