Hi, BreathzTruth ወይም "እውነትን ብቻ ለመናገር የወሰነው ልጅ" ነኝ ካለፉት 3 አመታት በመነሳት የኢትዮጵያ ህዝብ "መደመር" በሚባል በአንድ ፖለቲካዊ ርዕዮት(በሚመስል) ነገር ተተብትቦ እያየን ነው። አብዛኛው ህዝብም ይህን ቃል ዘወትር እንዲያቀነቅን መደረግ የተጀመረው ገና ከመነሻው ነው። የዚህን ቃል ትርጉም ደግሞ በፖለቲካው ያለው ሰውም ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ "Reconciliation, Integrity, Unity" በሚሉ ትርጉሞች ተረድቶ "በመደመር ፍልስፍና ሀገራችንን እናሳድጋታለን፤ ወደ ብልፅግና ማማ ከፍ እናደርጋታለን" እያለ ይናገራል! ከ3 ዓመታት ጀምሮ ግን በግልፅና ከየትኛውም የኢትዮጵያ ታሪክ በከፋ ሁኔታ ከዜጎች አንድነት ይልቅ መለያየት፣ ከዜጎች የጋራ ሀብትን መጠቀም ይልቅ ሁሉን የኔ ማለት፣ ከዜጎች ተዋድዶ በህብረት መኖር ይልቅ አንዱን አንዱ ላይ አስነስቶ ማሳደድ... ወዘተ እያየን ነው! ጥያቄ: መደመር ትርጉሙ ምንድነው? እውነት የመደመር ትርጉም አንድነት ነው? የመደመር ፍልስፍናን ከአምጪው ውጪ በትክክል የተረዳውስ ማነው? N.B: በPromptኡ ተነስታችሁ መልሱልኝ እንጂ "ህውሃት ያበላሸውን ለማስተካከል..." የሚሉ የተለመዱ ቃላቶችን እንዳትፅፉልኝ! በራሱ ምስጢራዊ ፍላጎት ካልሆነ በቀር እውነተኛ መሪ ቢኖር ማንም ያበላሸውን ለማስተካከል 1 ዓመት እንደሚበቃው መረዳት ከባድ ስላልሆነ! ስለ ግለሰብም አሁን ስላልጠየቅኩ!
Jun 05, 2021Bro i know in ethiopia there always exist something to be criticized, i aint know the meaning of medemer or it background philosophy. But in ur last lines u said one year could be enough to solve the problem of ethiopia. First u r not asking for truth instread u r arguing us to accept ur truth as ours, ur questions doesnt seem to be questions at all. On the end please dont bother for truth it will come to u .
Jun 05, 2021