Can any one Who is muslim help me out to understand these vs to me please🙏 I am confused here In one passage the Quran has Jesus himself declare, “Peace upon me on the day I was born, on the day I die, and on the day I will be sent forth alive” (Q 19.33). Here Jesus – speaking miraculously as an infant – implies that his death will be like that of any other human. sūrat āl ʿImrān (3) 55, precedes a reference to God causing Jesus to ascend to Him: “God said, ‘O Jesus, I will make you die (mutawaffīka), raise you up to me (rāfi'uka ilayya), purify you from those who disbelieved, and lift those who have followed you above the disbelievers until the Day of Resurrection, then you will all return to me” (Q 3.55a). According to this vs Allah took him after he made him died.
Jun 05, 202119: 33 ላይ በተወለድሁ ቀን ሲል ያው ተወልዷን ምንም አያሻማም በምሞትበትም ቀን ሲል፣ ዒሳ(አ.ሰ) ወደ ሰማይ አርጎ ሰማይ ላይ ነው ሚገኘው እስካሁን አልሞተም፣ ወደ መሬት ይወርዳል ካዛ በኋላ ይሞታል፣ ህያው ሁኜ በምቀሰቀስበት ሲል፣ ለፍድ ቀን ከተቀሰቀስ እና ጀነትን ከገባ በኋላ ከዛ በኋላ ህያው ነው፣ የሰው ልጅ ሁሉም ህያው እንደሚሆነው ማለት ነው 3 55 ላይ ግልጥ ነው ከእነዚያ ከካዱት ሰወች አጥሪህ ነኝ እነዚያንም የተከተሉህን እስከ ትንሳኤ ድረስ ከእነዚያ ከካዱት በላይ አድራጊ ነኝ ዒሳ(አ.ሰ) ፈጣሪ ነው ብለው ካመኑ ሰወች አጠራሀለሁ፣ ዒሳ የቂያማ ቀን ይጠየቃል እሱም እራሱን ያጠራል በርሱ ትለያዩበትም በነበራችሁት ነገር መካከል እፈርዳለሁ ፣ አሏህ ፍርዱን ይሰጣል ማለት ነው በኛና በነሱ አምላክ ነው ላሉት መካከል ምንም ግራ ሚያጋባ ነገር የለውም ሙሉ ታሪኩ ብታውቅ ስለ ዒሳ አለሂ ሰላም ጥሩ ነው እና በይበልጥ መስጅድ ወይ የሚያቅ ሰው በአካባቢህ ካለ ጥይቅ ህመሙን ያልተናገረ መድሀኒት አይገኝለትም አደል ሚባለው ግራ ሚያጋባህ አሁንም ካለ ጠይቀኝ
Jun 05, 2021