Why not....Politics for the first time define yetederegew eko bene Aristotle gize new so keza befit hager alneberem ende plus demo politics mndn new it's just a System and an activity of making decision eko ሀገር is beyond politics
Jun 05, 2021Why not....Politics for the first time define yetederegew eko bene Aristotle gize new so keza befit hager alneberem ende plus demo politics mndn new it's just a System and an activity of making decision eko ሀገር is beyond politics
Jun 05, 2021ቦለጢቃ ሁሉንም ነገር ይነካል ስለ ምግብ ራሱ ስታስብ ምግቡ ከየት ይመጣል እንዴት ይመረታል ማን ነው የሚሸጠው አከፋፋይ ደላላ ምናምን ስትል ስለ ንግድ ስርዓት የንግድ ስርዓቱን የሚተገብሩት የሚያረቁት የምግብ ጥራትና ቁጥጥር ባለ ስልጣን የደረጃዎች ባለስልጣን እነዛ ባለ ስልጣኖች መንግስት 😁 ከዛ ገዢው ፓርቲ የሚያራምደው ርዕዮተ አለ ተያያዙ ተያያዙ ተከታተሉ ቦለጢቃ ነው ሁሉ
Jun 05, 2021ብዙ አዎ የሚል ሰው ሊኖር ይችላል። እውነታው ግን በጭራሽ የማይቻል ነገር ነው።
Jun 05, 2021In the first place..endet aychalem bleh asebk
Jun 05, 2021ቦለቲካ eyalk btasb new mgermegn.
Jun 05, 2021