Betsy235
#other
የማቃቸው የመቀሌ እህትማማቾች ነበሩ ከጦርነቱ በኋላ ግን ስልካቸው አይሰራም እንዴትም ላገኛቸው አልቻልኩም ። መቀሌ ያላችሁ ካላችሁ ወይም የሆነ መፍትሄ ጠቁሙኝ ። ደሞ አባታቸው የህውሃት ወታደር ስለነበር ጨንቆኛል
Jun 04, 20213 engagements
የማቃቸው የመቀሌ እህትማማቾች ነበሩ ከጦርነቱ በኋላ ግን ስልካቸው አይሰራም እንዴትም ላገኛቸው አልቻልኩም ። መቀሌ ያላችሁ ካላችሁ ወይም የሆነ መፍትሄ ጠቁሙኝ ። ደሞ አባታቸው የህውሃት ወታደር ስለነበር ጨንቆኛል
Jun 04, 2021I know a girl who lives there. Yesuam slk bzu gize ayseram.gn be text enaweralen networku kft sihon. Try texting.
Jun 05, 2021ልታስበላቸው ነው ስልክ ክፍት የሚያደርጉልህ ወንድም አለም ሁሉም ስልክ ተጠልፎ በጥንቃቄ ነው ሚደመጠው እኮ ለዛውም የሚሊተሪ ልጆች ሆነው...😏
Jun 05, 2021a.a nw mihonut
Jun 05, 2021