አያቴ የቀኝ እጇ ትከሻ መንቀሳቀስ አቁሟል በመድሀኒትም በወጌሻም ሊድን አልሻለም ቀስ በቀስ ሙሉ ሰውነቷ መድከም እየጀመረ ነው ። በጣም ስለሚያማት ማንም እንዲነካት ሁላ አትፈልግም እጇንም ጣቶቿንም ማንቀሳቀስ ትታለች ምግብ ራሱ በግራዋ ነው ምትበላው ቀስ እያለች ። ለዚህ በሽታ መድሃኒቱ ምንድን ነው የት ልውሰዳት ? ምን ላድርግላት ?
Jun 04, 2021Physiotherapy endtketatel adrg ayate endezih ke 1amet befit gmash sewnetua paralyse hone nbr ena be physiotherapy nw lewt yametachiw ahun egziabher ymesgen mulu bemulu sewnetuan mazez tchilalech
Jun 04, 2021