ከእስከዛሬው ድረስ አምባገነን ተብሎ ለመጠራት የሚያስችለው መንግስት የትኛው ነው??
Jun 04, 2021ሁሉም አምባገነን ሆኑና አሁን እምባገነን ሰባል ......አለ እንዴ ማለት ጀመርን😂
Jun 04, 2021ከእስከዛሬው ድረስ አምባገነን ተብሎ ለመጠራት የሚያስችለው መንግስት የትኛው ነው??
Jun 04, 2021ሁሉም አምባገነን ሆኑና አሁን እምባገነን ሰባል ......አለ እንዴ ማለት ጀመርን😂
Jun 04, 2021ኢትዮጵያን ከግዟት 8ቱ ሰዎች(2ቱ ዐጼዎች፣ 2ቱ ነገሥታት፣ 1ዱ ፕሬዝዳንት እና 3ቱ ጠ/ሚዎች)፥ በኔ አመለካከት የአምባገነነት ጫፍ ያልታየባቸው ልጅ እያሱ እና ንግሥት ዘውዲቱ ብቻ ናቸው። ልጅ እያሱ በመብት የሚያምን ቢሆንም ከሌሎቹ ነገስታት የበለጠ Sexually misconducted ነበር።
Jun 04, 2021Yimechew 😅
Jun 04, 2021ወያኔ
Jun 04, 2021መ. ሁሉም መልስ ናቸው ...🤷♂
Jun 13, 2021Ende weyane ambagenen mengist yenebere yelem in Ethiopia
Jun 04, 2021Eski and neger negregn bedrg gize tewldehal, tawkewalh yenebrewn huneta
Jun 04, 2021We can say all the past regime which starts from menelik regime up to current government!!!
Jun 04, 2021Be gilts eskeminakew dergue
Jun 04, 2021🇰🇵
Jun 04, 2021be andm hone belela eskahun yalew mengst ambagenen new
Jun 04, 2021አንባገነንነት እንደተባለው አንፃራዊ ነው። አንፃራዊ ስንል ግን ጊዜንም ከግምት ማስገባት አለብን። ይኼንን ካልን በአሁኑ ዘመን ፣ ከብልፄ በላይ አንባገነን ያለ አይመስለኝም። 😊
Jun 04, 2021የኦሮሙማው አብዮት አህመድ ነዋ
Jun 04, 2021አምባገነንነት አንጻራዊ ነው ለምሳሌ አሜሪካ ከነፊንላንድ እና ኖርዌይ አንጻር ስትታይ ያበደች አምባገነን ነች የኛም ከቅርቡ 200 አመት የአገዛዝ ታሪክ አንዱ ከአንዱ አምባገነን የሚያስብለውን ሰርቷል (የደርግን የሚያስንቅ ግን አልሰማሁም ) ከሁሉ የሚያሰጋኝ ኝ አሁን ያለንበት ነው 😔
Jun 04, 2021Ke ethiopia kehone mengstu haylemaryam Ke krb tarik demo hitler
Jun 04, 2021