Aselammm endet nachu?ሰሞኑንአንድ አንድ ጥያቄዎች እያየሁ ነበር እና ስለኢትዮጵያ ሚጠየቁ ጥያቄዎች ሳይ የጠያቂዎችን ልጅነት እና አዋቂ ነኝ ባይነት የበዛበት ጥያቄዎች አሉ። በተለይ ኦርቶዶክስ ተከታይ ሁናችሁ እንደዚ አይነት እብሪት ያሸነፈው እውነተኛ ተናጋሪነኝ በሚል አጨብጫቢ ፍለጋ ስትዘላብዱ ሳይ የምር አንገቴን ነው ምደፍው። ሳስበው teenagers ይበዛል መሰል። መጠየቅ ጥሩ ነው ጠይቁ ግን ስትጠይቁ ለማወቅ እንዳልሆነ ጥያቄዎቻችሁ አፍጥጠው ይናገራሉ (attentionseeking).አናእኔ ኢትዮጵያ ስል ኦርቶዶክስንም ነጥየ አላየውም። እና ልጠይቃችሁ ኦርቶዶክሳውያን 1.ኢትዮጵያንከሀይማኖትህ ጋር እንዴት ነጥለህ ብታያት ነው እንደዚ ምትረግጣት? 2.ኢትዮጵያንከኦርቶዶክስ ውጭስ?ምንአይነት ሀገር ምትሆን ይመስልሀል? 3.ኢትዮጵያእያልክ ስታራክስ ምትውለውስ እምነትህስ? አማኝያሎኑትን አያካትትም
Jun 04, 2021ኦርቶዶክስ ስትሆን ፣ ቤተክርስትያን ስትሄድ በባንዲራው ፣ በመፅሃፍቱ ... even በስም እንኳን "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን" ተብለህ ስለ አገርህ መልካም ነገርን እየተማርክ ነው የምታድገው። በዚህ ደረጃ teenagers ብለህ ለመናገር መድፈርህን ግን ይቅርታ አድርግልኝና ምኑም አልተመቸኝም። በዚህ ሰዓት ንፁህ የአገር ፍቅር ያላቸው እነዚህ እንደሆኑ መገመት ከባድ ነው። ወደ ጥያቄህ ስመለስ ፣ በዚህ ሰዓት ኦርቶዶክሳውያን ሀዘን ላይ ናቸው። ቤተ-ክርስትያን በእሳት እየነደደች ፣ አባቶች ሲቃጠሉ ፣ የእርጉዞች ሆድ ሲቀደድ ... አይተንና ሰምተን የማናውቀው ግፍ ተፈፅሟል። አንዳንድ ሰዎች ብሶት ስላለባቸው "ምን አገባን ስለአገር" ይሉሃል። ይኼንን በስክነት እንዲያዩት ከመምከር ውጪ አማራጭ የለም። አገሬን በደንብ እወዳለሁ... ፣ ኦርቶዶክስን የምትገፋ ኢትዮጵያ ብትኖር ግን ... !
Jun 04, 2021