for Christian's jst question what's tabot jst meskel bealn sletesekele blachu takbralachu tabots mnen nw miyasayw n why that thing say aledm ale mnmn am so confused..
Jun 04, 2021Arc of the Covenant was given for prophet Mosses after 40 days on the Mount of Sinai “እግዚአብሔርም ከሙሴ ጋር በሲና ተራራ የተናገረውን በፈጸመ ጊዜ በእግዚአብሔር ጣት የተጻፈባቸውን ከድንጋይ የሆኑ ሁለቱን የምስክር ጽላቶች ሰጠው።” ዘጸአት 31፥18 the two tables had the 10 commandments on them when Mosses returned from Mount of Sinai he found them worshipping idols “እንዲህም ሆነ፤ ወደ ሰፈሩ ሲቀርብ ጥጃውንም ዘፈኑንም አየ፤ የሙሴም ቍጣ ተቃጠለ፥ ጽላቶቹንም ከእጁ ጥሎ ከተራራው በታች ሰበራቸው።” ዘጸአት 32፥19 for the second time Mosses was commanded to make another 2 tables just like the 1st ones “እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ ሁለት የድንጋይ ጽላቶች እንደ ፊተኞች አድርገህ ጥረብ፤ በሰበርኻቸው በፊተኞቹ ጽላቶች የነበሩትን ቃሎች እጽፍባቸዋለሁ።” ዘጸአት 34፥1 he did that and get bake to Mount Sinai he fasted for 40 days and nights “በዚያም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ እንጀራም አልበላም፥ ውኃም አልጠጣም። በጽላቶቹም አሥሩን የቃል ኪዳን ቃሎች ጻፈ።” ዘጸአት 34፥28 read ዘፀአት 25-10 it explains how the "Tabot" was made this is the arc of the covenant in the *old testament. In the new testament ታቦት በሐዲስ ኪዳን በቅዳሴ ሰዓት የክርስቶስ ስጋና ደም የሚሰዋበት ንዋይ ቅዱስ ነው እንደ ኦሪቱ 10ቱ ትዕዛዛት ሳይሆን "አልፋ ኦሜጋ" የሚል የእግዚአብሔር ቅዱስ ስም እንዲሁም “ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥”ፊልጵስዩስ 2፥10 የሚለው ጥቅስ አለበት በተጨማሪም ከበላዩ የቅድስት ስላሴ ከመኀሉ የ ስነ ስቅለት በቀኙ የእመቤታችን እና በግራው የ ሐዋርያው ወንጌላዊ ዮሐንስ ምስል እንዲሁም ቤተክርስትያኑ በስሙ የታነፀለት ቅዱስ ወይ መልአክ ምስል ወይ ስም ሊኖረው ይችላል ምሳሌው ጌታችን ስጋውን እና ደሙን ያፈሰሰበት የቀራንዮ ነው። ቃል ኢየሱስ ክርስቶስን በሆድዋ የተሸከመች የእመቤታችን እንዲሁም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ሊሆን ይችላል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ሳይሆን በሌሎች አብያተክርስቲያናትም አገልግሎት ላይ ይውላል(ቅርፁና ይዘቱ ግን ይለያያል) ለምሳሌ በግብፅ(Coptic Orthodox) ቅዱስ ፅዋ ብለው የሚጠሩት አገልግሎቱ ግን ተመሳሳይ የሆነ አላቸው በeastern ( greek Orthodox) እንዲሁ የጌታችን ስጋና ደም የሚቀመጥበት መንበር ላይ የማይንቀሳቀስ የስነ ስቅለት ስዕል ያደርጋሉ I hope this helps 😊 stay blessed
Jun 04, 2021