Hi besties ene mlachu yefkr hiwet mejemer tmhrt lay -ve effect alew blachu tasbalachu ?malet betmhrtachu tru mtbalu keneberachu ena r/ship wst btgebu tmhrtachhun affect yaregbachuhal or argobachuhal?
Jun 04, 2021በደንብ ነው የሚያደርገው ክላስ ውስጥ ኮንሰንትሬት እንዳታደርጊ ያደርጋል የጥናት ጊዜሽን ያቃውሳል አንዱ አንዱን በየጊዘው ለመርዳት በሚጥርበት ውስጥ እራሱን ይጎትታል(በጣም ጂኒየስ የሚባል ሰው ካልሆነ በቀር) ከሁሉ በላይ የአፍላ ፍቅር ግጭት አያጣውም ያኔ የሚፈጥረው የህሊና ስብራት እንኳን ትምህርትን ማንነትን ራሱ ያቃውሳል;;
Jun 04, 2021