Anti inflammation nw... Le corona mnamn ytekmutal... tablet ende merfem ystal... Steroid group nw Google arg ltechmari merja
Jun 04, 2021Anti inflammation nw... Le corona mnamn ytekmutal... tablet ende merfem ystal... Steroid group nw Google arg ltechmari merja
Jun 04, 2021ለብዙ ነገር ይወሰዳል ግን ብዙ ሰዎች ስለሚሰናከሉበት ሁሉም ባይነገር ይሻላል። Generally it has Anti Inflammatory and immunosuppressant effect. Dosage ለተባለው ደሞ ህመሙ ይወስነዋል። ለምሳሌ የኔ አባቴ MM cancer, በሳምንት እንዴ 10 ፍሬ ይውጥ ነበር። ሌላ በሽታ ካለ እንደ በሽታው ዓይነት በPhysicians ይታዘዛል። ስለዚህ ያለ ሀኪም እውቅና መቀበል ወደ Blood chemistry መዛባት ሊያመራ ስለሚችል ባንቀበል ይመረጣል። ደሞም ያን መድኃኒት የሚፈልጉ ብዙ ህሙማን ቢኖሩም ሀገራችን ውስጥ ያለው በብዛት የማይገኙ ስለሆኑ በደህና ሰውነት በደፈና ገዝተን መድኃኒቱ የሚያስፈልጋቸው ህሙማንን ለእጦት ባለማጋለት የበኩላችንን እንወጣ።
Jun 04, 2021Google it!
Jun 04, 2021