ቆይ ለምንድነው የህንድ ፊልም ምታናንቁት? 1. ፊልማቸው ለይ #ግነት ያበዛሉ የምትሉ መቼስ እንደ Got እና money heist አይነት እያየው homosexuality promot የሚያረግ ፊልም ከማይ አስር እጥፍ ግነት የበዛበት ፊልም ባይ ይሻላል ባይ ነኝ ። እናንተስ? 2. ደግሞ አንድ ፊልም የተጨበጨበለት ፊልም ነው ለመባል መጀመርያ መስፈርት መሆን ያለበት ደራሲው ሊያስተላልፍ የሚፈልገው ጭብጥ ነው። እኔ begbanን ካየው በኋላ ለወላጆቼ ክብር እና ክብካቤ መስጠት ችያለው። እኔ taare zameen parን ካየሁ በኋላ ሁሉም ህፃናት እገዛ ቢደረግላቸው አለምን መለወጥ እንደሚችሉ ተረድቻለው። billu barberን ካየሁ በኋላ ጓደኞቼ እንደራሴ አድርጌ መውደድ ችያለው። ለዚህም ነው የህንድ ፊልም ሂዩማኒቲን promot ያደርጋሉ የሚባሉት። ነገር ግን እንደ james cameroon avater , spiderman thor, avengers.....ወዘተ እያየው ምንም የተጠቀምኩት ነገረር የለም? ሶ ከላይ ያለውን ላጠቃለው እና እናንተ የህንድ ፊልም ምትንቁ ሰዎች ከቻላቹ ለዚ ነው ምንቀው ብላቹ ንገሩኝ እና እኔም ማየቱን ልተው ካልሆነ ግን እኛ ከናንተ የተሻለ ፊልም እያየን ነው እና ወደ ዱንያቹ ተመለሱ 😊😊
Jun 03, 2021How can a person shooted 5 times in his chest and walk like nth with smile , and in every bollywood movies they dance together I mean how it be? When I see when they dance those all peoples I know that I'm watching a movie But hollywood movies they got so many fun, and I learn from them
Jun 04, 2021