#education
ለምንድነው ግን ብዙ ጊዜ medicine የተማሪዎች ምርጫ የሚሆነው? ክፍያው ከ engineering ዘርፎች (ሚገርም ውጤትና ብቃት ካለው ኢንጅነር ማለት ነው) ይኼን ያህል ይበልጣል እንዴ? 🤔 ደሞዙ ምናምን ሲባል ስለምሰማ ነው።
Jun 03, 20219 engagements
ለምንድነው ግን ብዙ ጊዜ medicine የተማሪዎች ምርጫ የሚሆነው? ክፍያው ከ engineering ዘርፎች (ሚገርም ውጤትና ብቃት ካለው ኢንጅነር ማለት ነው) ይኼን ያህል ይበልጣል እንዴ? 🤔 ደሞዙ ምናምን ሲባል ስለምሰማ ነው።
Jun 03, 2021ሰውን ከስቃይ ከህመም እፎይ ሲል ማየት የሚወዱና ጭንቅላታቸው ትምርቱን የመወጣት ብቃት ሲኖራቸው join ያረጋሉ እንጂ በዛ ጭንቅላታቸው ሌሎች ትምርቶችን ቢማሩ እጥፍ ይበላሉ
Jun 04, 2021I think, the major difference is job opportunity.
Jun 04, 2021Specialized yaregu doctors ya bedenb yekefelachewal the GP's gn normal kefeya new till specialize eskiyaregu deres the engineers eko like normal kefeya range tinish new gn yaw mitekakemut neger selale new health lay engdi letekakem kalesh u can budget ale betam but mengest yasekemetew range ye health professionals yebeletal ke Lela fields
Jun 05, 2021Ere🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Demoz yemibal yelachewm le simu bilew nw doctor lemebal🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
Jun 04, 2021