Any grade 11 here? Hv u started studying?? Demo ke 9 jemro nw memetaw aaa?
Jun 03, 2021Me Ene kermt lay lijmer nw yasbkutn Ye 11 9 kelale nw 10 mn endmhon awkm
Jun 04, 2021Any grade 11 here? Hv u started studying?? Demo ke 9 jemro nw memetaw aaa?
Jun 03, 2021Me Ene kermt lay lijmer nw yasbkutn Ye 11 9 kelale nw 10 mn endmhon awkm
Jun 04, 2021Ebakachun 11 yehonachu group kifatu ena eniwayay tikewochim enisra
Jun 16, 2021That is pretty cool idea
Jun 20, 2021awo beza mknyat egna memar mastmar sratachnn keyrenal😭🤧
Jun 04, 2021Meselegn gn yibelt 11 ena 12 bebizat yimetal yimeslegnal
Jun 04, 2021Aye aljemerkunm yezendrow erasu miyalk aymeslegnem endi eyetmaren maybe keremt jemeralew beyalew
Jun 04, 2021🔰ይሄ አንዴ ትምህርት ሚኒስተር አንዴ ሞሼ የምትሉን ተቋም ግራ ገብቶት ግራ አጋባን ❓የ2014ዓ.ም Entrance Exam ተፈታኞች ነገር እንዴት ሊሆነው? ❓ከአንድ አመት በፊት የ10ኛ ክፍል ማትሪክ Exam መቅረቱ አይዘነጋም!ካዲያ እነኝህ ልጆች ከ እንደ 8ኛ ክፍል ሚንስትሪ ከGrade 9-12 አርጎ ሊፈትቸው ነው?ይሄ ጥያቄ ሲነሳ ሁለት መልሶች ይኖራሉ! 1⃣ኛው መልስ ➤ ከGrade 11-12 ነው የሚፈተኑት!ምክንያቱም ➠ከ 9ኛ ክፍል -12ኛ ክፍል የፈተናቸው ሃሳብ ገና በጥንስስ ላይ ነው!የፀደቀ ነገር የለውም! ➠ወሬው እንደሚናፈሰው ከሆነ በ2014 ዓ.ም ፍልስፍና የሚባል ትምህርት ከ 1-12 ላሉ ተማሪዎች ይሰጣል! ➠በየትኛው አመት ተግባራዊ እንደሚሆን ባይታወቅም Physics እና Geography Subject ን ሁለቱም የተፈጥሮ እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችከ 11-12ኛ ክፍል እንዲማሩ ይደረጋል! ➠Economics እና BTD ትምህረቶች በዚህ ፍኖተ ካርታ አይገቡም! ➠የአማሪኛ እና Afan Oromoo ትምህርቶች Entrance Exam ላይ ይካተቱና በዚህ መልኩ ፈተናው ተሰቶ ውጤቱ በ Grade ይቀመጣል! ➠ካዲያ እንዳህ አይነት ሃሳብ ካለ የ2014ዓ.ም Entrance ተፈታኞች አሁን 11ኛ ክፍል ናቸው ፤ አሁን ከ11ኛ ክፍል ላይ ደግሞ Geography ለሁለቱም የሳይንስ ዘርፎች እየተሰጠ አደለም ፤ Physicsን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች እየተማሩ አደለም!ስለዚህ ይሄ ውርጅብኝ እነሱ ላይ አያርፍም!ከG11-12 ያለውን ብቻ ነው የሚፈተኑት! 2⃣ኛው ሃሳብ ''እነሱ ማን ስለሆኑ ነው የGrade 9-10 ያለውን የማይፈተኑት!ሳይወዱ በግዳቸው😡ይፈተኗታል!''ብሎ ትምህርት ሚኒስቴር ግግም ሊል ይችላል! እንደዛ ብለው ከወሰኑ ያላችሁ አማራጭ መፈተን ብቻ ነው!ምክንያቱም ሰማይ አይታረስ መንግስት አይከሰስ ብለው የለ አባቶቻችን ሲተርቱ 🤓 አብዛኛው ከ 9-10 ያለው Content ከ Grade 12 ካለው ጋር ብዙም አይለያይም!በጣም ተያያዥ እና ተመሰሳሳይ ነው! ለማንኛውም እኔ የምመክራችሁ ነገር አሁን 11 ላይ የምትማሩትን ነገር በደምብ focus እያረጋችሁ በማንበብ ከትምህርት ሚኒስቴር መረጃ መጠባበቅ ነው!ፈተናው ከ9-12 ነው ወይም አደለም ብዬ መወሰን አልችልም! ትምህርት ሚኒሰትር መልስ እንዲሰጥ ጥያቄ ማቅረብ ግን ተገቢው መንገድ ነው!ሁላችሁም የTikvah መልዕክት መቀበያ ቦት ላይ በመግባት ስለፈተናው Tikvah እይዲጠይቅላችሁ ተማፀኑ!
Jun 04, 2021