ክፍል 1 ( ሀገርን ማስፉት ) ኢትዮጵያ ውስጥ ከአዲስ አበባ ተነስታችሁ በሰሜን በምስራቅ በምዕራብ እና በደቡብ መንገድ ተጉዛችሁ ታቃላቹ? ካወቃችሁስ ምን ይሰማቹሀል? በጣም ሰፉፌ መሬቶች ባዶ ሆኖ ማየት በራሱ ያናዳል አ.አ ላይ ቤት ለቤት ተጠባብቆ ሰው ካለበት እየፈለሱ ሲመጡ ለምን ባሉበት አ.አ አይፈጥሩም? እኛስ ለምን አዲስ ከተማ አንፈጥርም?
Jun 03, 2021እኛስ 🙄 እኛ ማን ነን እንኳን አዲስ ክፍት ቦታ ላይ ከተማ ልንሰራ ካለንበትም ትትጣላችሁ እየተባልን ነው። ከምር ግን ሀሳብህ በጣም ነው ደስ ሚለው ግን በዚህ ሰአት ለ ኢትዮጵያ ከተማ ሳይሆን ሰላም ነው ሚያስፈልጋት
Jun 03, 2021