Semun alakewum gen zefen 'endet adrege yehoden lasayesh 'yemel new please yemetawukut kalle zefenuun or semun lakuleng please
Jun 03, 2021አርቲስት: ዳዊት ጽጌ የዘፈን ርእስ: በጣም ነዉ ምወድሽ እንዴትስ አድረጌ የሆዴን ላሳይሽ ምን ቃል ተናግሬስ ውስጤን ልግለፅልሽ ጨነቀኝ፣ ጠበበኝ ጠፋኝ የምልሽ እወቂልኝ እባክሽ እንደምወድሽ በኖርኩበት እድሜ በእስካሁን ዘመኔ እንዳንቺ ምውደው ሰው የለኝም እኔ ትናንትናም ዛሬም ነገም ለከርሞው ልቤ አይለወጥም ሁሌም የአንቺው ነው አንቺ ያላየሽው ቤት ፍቅርሽ ውስጤ ሰርቶ ገብቶበት ተኝቷል መስኮት በሩን ዘግቶ የሰራሽውን ቤት አታውቂውምና ለልብሽ ቁልፉን ልስጥሽ እዪው ክፈቺና በጣም፣ በጣም በጣም፣ በጣም በጣም ነው እምወድሽ በጣም፣ በጣም በጣም፣ በጣም በጣም ነው እምወድሽ እንዴትስ አድረጌ የሆዴን ላሳይሽ ምን ቃል ተናግሬስ ውስጤን ልግለፅልሽ ጨነቀኝ፣ ጠበበኝ ጠፋኝ የምልሽ እወቂልኝ እባክሽ እንደምወድሽ እንደ አዲስ ህፃን አራስ ጡት እንደሚጠባ ፍቅርሽ ተናፋቂ ልጅ ነው ሆድ ሲያባባ ልጅማ እያደር ሲያድግ አፍ ፈቶ ያወራል ትልቁ መውደድሽ ገና ይኮላተፋል እንዴት ሰው ከራሱ በላይ ሰው ይወዳል እንዳላልኩኝ ያኔ ዛሬ በኔ ደርሷል ከኔ በላይ አንቺን አንቺንም ከራስ ሽ ልማል እኔ ልሙት በጣም ነው እምወድሽ በጣም፣ በጣም በጣም፣ በጣም በጣም ነው እምወድሽ በጣም፣ በጣም በጣም፣ በጣም በጣም ነው እምወድሽ በጣም፣ በጣም በጣም፣ በጣም በጣም ነው እምወድሽ