ሰላም ለሁላቹም ልጅቱ በጣም ሳቂታ ተጫዋች ቀልደኛ ነገር ነች እንዲሁም ቁም ነገረኛም። ፍቅረኛዬ ነች ግን የሆነ ችግር አለባት ችግሩ ግን ምን እንደሆነ ለራሷም አታቀዉም። እና ትላንት ስትነግረኝ ከላይ ደስተኛ ተጫዋች ልመስል ችላለዉ ግን ዉስጤን ያለምንም ምክኒያት ይከፋኛል ቤት ዉስጥም ምንም ችግር የለም እንዲሁም ከጓደኞቿ ጋር እና ከሜዳ ተነስቶ ይከፋኛል አለችኝ። እና ጥያቄ ለንደዚ አይነት ሰዉ መፍትሄ ምን ሊሆን ይችላል።#please
Jun 03, 2021Yehone situations alu maybe esua besak alfaw lihon yechelal gn koytu wede debert ena mekefat yametal ... Legizew mnm laymeslat yemichelu negeroch malet nw... So yemiaskefatn ngr wediyaw menager endetelemd argat zm bela wedewestua keyazechew esua mentally tegodalech I'm almost like her so i can understand her
Jun 03, 2021