ይሄዉላቹህ ጋይስ ፍቅረኛየ እንደምትወደኝና እንደማትወደኝ ማወቅ እፈልጋለሁ ማለት እንደምትወደኝ ትነግረኛለች ግን አይመስለኝም እስኪ በምን ላረጋግጥ ተባበሩኝ 🙏🙏
Jun 02, 2021ሰውየ አንተስ ታፈቅራታለህ?ካለፈቀርካት ነው እንግዲ እምነት ያጣህባት። ፍቅር ውስጥ ነው ትልቁ መተማመን ያለው። ስታፈቅራት ከልብህ ታምናታለህ። ena try to fix ur self maybe ye confidence chigrem lihon yichilale
Jun 03, 2021