ሰላም ለሁላችሁም እስቲ ምታውቁትን ያለፋችሁበትም ከሆነ ንገሩኝ እንዴት ነው ስለአንድ ሰው ማሰብ ላቆም ምችለው?? ስለሷ ያላሰብኩበት ግዜ የለም በጣም ለረዥም አመት አስቤያታለው እና አሁን ማቆም እፈልጋለሁ አሁን ላይ በጣም በተደጋጋሚ እያሰብኳት ነው ያ ደግሞ እየጎዳኝ ነው እንዴት ማሰቤን ላቆም እችላለው??
Jun 02, 2021Negrhatal? Tawkalech? Ke tngagerachubet move on lemadrg kelale nw Sew lemersat kebad nw gn gize balefe kuter ngrochu kelale yelalu Time nw miyasflegew ena focus on yourself like develop yourself
Jun 03, 2021