#technology
ስልኬ ስፒከሩ የሚያወጣው ድምፅ ይታፈናል እና የጠረጠርኩት በሳኒታይዘር ስለምወለውለው ብዙ ጊዜ እሱ ገብቶበት ይሆናል ብዬ ነበር:: የስልክ ድምጹ ሲታፈን ምንድነው ሚደረገው ሠሪ ቤት ልውሰደው ወይስ Please help out a sister 🙏
Jun 02, 20217 engagements
ስልኬ ስፒከሩ የሚያወጣው ድምፅ ይታፈናል እና የጠረጠርኩት በሳኒታይዘር ስለምወለውለው ብዙ ጊዜ እሱ ገብቶበት ይሆናል ብዬ ነበር:: የስልክ ድምጹ ሲታፈን ምንድነው ሚደረገው ሠሪ ቤት ልውሰደው ወይስ Please help out a sister 🙏
Jun 02, 2021Be addis ters berush tnsh alchol argesh kes belesh borshiw...keza ken behula melsesh sanitizer selksh lay endatadergi
Jun 03, 2021የላውዱ ነው የፍሮንቱ? ፍሮንት ከሆነ ወይ በዱለንቲ ካልሆነም 99% አልኮል አፅጂው ለውጥ ከሌለው መፍታት ከቻልሽ ፍቺና ጠራርጊው በደንብ እንደ አብዛኞቹ እንስቶች ቴክኒካል ነገር የማትዳፈሪ ከሆንሽ ግ ን ሰሪ ጋር ውሰጂው በጥቂት ብር ያስተካክልልሻል
Jun 03, 2021ሳኒታይዘር ያለ ማስክ ስለተጠቀምክለት ይሆናል😁
Jun 03, 2021Esti letenesh kenat degemo Alcohol tetekem
Jun 03, 2021bahrzaf bitaten arif new
Jun 03, 2021