Bellll42
#education
ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ የሚያወሱ ድንቅ የምትሏቸው መፅሀፎች ስም አካፍሉኝ ከቻላችሁ ያላችሁን PDF 🙌
Jun 02, 20216 engagements
ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ የሚያወሱ ድንቅ የምትሏቸው መፅሀፎች ስም አካፍሉኝ ከቻላችሁ ያላችሁን PDF 🙌
Jun 02, 2021የተክለፃዲቅ መኩሪያ የተከፋፈሉ አሉ በተለያየ ዘመን ፤ ሌላው ሁሉንም የያዘው የ ፍሰሀ ያዜ ካሣ "የኢትዮጵያ የ5ሺህ ታሪክ ከኖህ እስከ ኢህአዴግ"የሚለው
Jun 03, 2021የኢትዮጵያ ትንሳኤ ታሪክ፣፣ መሪ ራስ አማን ነው yetsafew gn and metshaf lay ye Ethiopia tarik mulu bataneb yeshalal b/c tarikochu distorted yehonu nachew kagegnek be gize yetekefele bitaneb yeshalal
Jun 03, 2021ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊት Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
Jun 12, 2021የሀበሻ ጀብዱ 👌🏾
Jun 03, 2021