ለምንድነው ግን የዚ ሀገር ሰዎች ራሳቹን ለምን እንደተለየ ሀገር ባለቤት አርጋቹ ምታስቡት? ምንም የተለየ ነገር እኮ የለንም! አጉል ስንጃጃል ነው እንጂ! መቼም .... uncolonized ምናምን እንዳትሉ un colonized የሆኑ መአት ሀገሮች አሉ። ብሄር ብሄረሰብ ቋንቋ ገለመሌ እንዳትሉ ደግሞ ከኛ የባሱ 700 ብሄር እና ቋንቋ ሚነገርበት ሀገር አለ ። ሪሶርስ እንዳትሉ በሪሱርስም እዚ ግባ ነን። በብዛት ውጪ ያለውን አለም ስለማናውቀው የተለየን አርገን ራሳችንን እናስባለን እንጂ ... እውነታውስ ከተወራ እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ 1.ሰነፍ 2. ምቀኛ 3. ሀሜተኛ 4. ለሴት ልጅ ክብር የሌለው 5. ሌላም ነገር መጥቀስ ይቻላል። ደግሞ እንዳንተ አይነቱ ነው በዚ ዘመን ሚበጠብጣት እንጂ ኢትዮጵያ 'ማ ታላቅ ህዝቦች ነን እንዳትሉ ደግሞ.... ቆይ እንደዚች ሀገር ደም የጠጣ ሀገር አለ እንዴ? በዘመነ መሳፍንት ብንል ወይስ በዘመነ ሚኒሊክ ወይስ የድሮዎቹ እንደ አፄ ልብነ ድንግል እና አፄ ሱሰንዮት እነ ፋሲለደስ። በዚች ሃገር ያለፈ ትውልድ ያልተበጣበጠ የለም። we all know what happend at the battle of shinbira kure. ሶ ከላይ የፃፍኩትን ላጠቃለው እና ራሳችንን እንደ ልዩ ህዞቦች መቁጠር አቁመን ወደስራ መግባት ነው ያለብን ባይ ነኝ። እናንተ ምን ታስባላቹ?
Jun 02, 2021Tbh We are not hametena ,mkena or leset lj kbr yelelw Its just in the way you see it but we habesian people are so damn respect full And also not cause we are unconolized it is because we have a preserved culture We don't strike unless striked and also have a history that is enough for Africans We have our own social rules Have religious traits We have our country name in the Bible Other have it to but most repeatedly And also by the prophet Mohammed that we are a country of peace and not to be touched But i agree with you on one thing That we should stop bragging about the past and build a present and a future And a past to make our grand childs proud
Jun 07, 2021