Kalkulta63
#personal
Hi ጋይስ ምንም ነገር አልችልም በቶሎ ይከፋኛል እራስህን አጥፋ የመኖር ትርጉም መብላት መኖር ብቻ ነው የሚል ስሜት ይሰማኛል በተለይ ስራ ይዤ እራሴን ከቻልሁ በኋላ በዛ ላይ ደሞዜ 80,000 ቢሆን እራሱ በመንግስት ስራ የምቀየር አይመስለኝም ወጣት ብሆንም በአጠቃላይ በራሴና በሀገሬ ተስፋ ቆርጫለሁ Pls help
Jun 02, 20211 engagements
Hi ጋይስ ምንም ነገር አልችልም በቶሎ ይከፋኛል እራስህን አጥፋ የመኖር ትርጉም መብላት መኖር ብቻ ነው የሚል ስሜት ይሰማኛል በተለይ ስራ ይዤ እራሴን ከቻልሁ በኋላ በዛ ላይ ደሞዜ 80,000 ቢሆን እራሱ በመንግስት ስራ የምቀየር አይመስለኝም ወጣት ብሆንም በአጠቃላይ በራሴና በሀገሬ ተስፋ ቆርጫለሁ Pls help
Jun 02, 2021Start changing young lifestyle like exercise more and build a strong social life learn the beauty of life and do whats inspire you or what makes you feel right Go to religious centers pray and try to think posetivly. And if it is severe try to get a psychological help All the best bro!
Jun 07, 2021