#entertainment
Hi Guys እንደምን አላችሁ?❤ የማስተምርበት ት/ቤት እሁድ ቀን ፕሮግራም አለ እና እኔ ደሞ ፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ እፈልጋለሁ Like Funny የሆነ ውድድር ምናምን ማረግ ከ ተማሪዎቹ ጋር እና እስቲ አሪፍ አሪፍ የምትሏቸውን አዝናኝ ቀለል ያሉ ውድድሮች ንገሩኝ? አመሰግናለሁ
Jun 02, 20210 engagements

Jun 02, 2021