Zmbelu130
#society
ባለፈው ላይብረሪ ቀበሌ ሔጄ ቅዳሜ ስለሆነ ዝግ ነው አሉኝ እና እየተበሳጨሁ ተመለስኩ። ለነገሩ እኔም የፈተና ነገር ሆኖብኝ ነው።ስፖርት ቤቱ ተከፍቶ ላይብረሪው ዝግ ጡንቻው ደልቦ አስተሳሰቡ ከሲታ....ይሔ መረጋጋት ያቃተው ሆ ሲሉት ሆ የሚል ትውልድ የተፈጠረው ካለማንበብ አይመስላችሁም።የሚጠይቀውን ጥያቄ ራሱ አያውቅም ቁንፅል እውቀት ይዞ ይሮጣል።🏃🏃♀አልኩና ደግሞ መሀይም ፕሮፌሰር እና ዶክተሮችን ሳስብ ደግሞ ግራ ገባኝ🤔....የእውቀት ምንጩ የመብሰል እና የአስተሳሰብ ምንጩ ከእድሜ አይደለም።ከመፃህፍት አለምም አይደለም።#ታዲያ #ከየት #ነው?
Jun 02, 20210 engagements