Deserved99
#health
Hi, BreathzTruth ወይም "እውነትን ብቻ ለመናገር የወሰነው ልጅ" ነኝ ባለፈው በማስክና በኮሮና ዙርያ ሙልጭ ተደርጌ የተሰደብኩበትን ጥያቄ ፖስቼ ነበር። እና እንደዛኛው ፖስት ስለ vaccine ከመፖሰቴና ከመጠየቄ በፊት እንደ pre-explanation እና pre-questioning አንድ ቪድዮ ልጋብዛችሁ ነው(እውነትን ለሚፈልግ እንጂ ለባለ ስድበኞች አይሆንም)! ከዚህች ቪድዮ በኋላ በሌላ ፖስት በሌላ ጥያቄ እመጣለሁ። ጥያቄ: ከላይ ያለውን ቪድዮ እንዴት ታዩታላችሁ?
1 engagements