What do you think constitutes a sinless music? Or in other words what kinds of music/songs are not a sin to listen to? I'm curious to see your answers, thanks.
May 28, 2021ዘፈን በ መሰረቱ ሀጥያት አደለም ሀጥያት ሚሆንበት መንገድ ግን አለ ለምሳሌ ለጥፋት እሚያነሳሳ ለወሲብ የሚያነሳሳ የሴትን ወይም የወንድ ገላ ለወሲብ በሚገፋፋ መንገድ ማድነቅ ይሄ ይሄ ሀጥያት ይሆናል እንጂ ዘፈን ሀጥያት አደለም
May 29, 2021