#education
Benatachihu AAU ye extension degree fetena alew ende megbia?
May 28, 20217 engagements
Benatachihu AAU ye extension degree fetena alew ende megbia?
May 28, 2021ማስታወቂያ ቀን፡ 19/9/2013 ጉዳዩ፡ የማታ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና የሚሰጥባቸውን ቀናት ስለማሳወቅ፤ የዲፕሎማ ትምህርት ደረጃ ያላችሁና በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም. በማታ ትምህርት ፕሮግራም ለመማር ላመለከታችሁ አመልካች የመግቢያ ፈተና ግንቦት 24 እና ግንቦት 25 ቀን 2013 ዓ.ም. በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ግቢ ውስጥ ባሉ የመፈተኛ ክፍሎች ይሰጣል፡፡ ስለሆነም በሚዎጣው ዝርዝር ፕሮግራም መሠረት በምትመደቡበት ቦታ ከፈተና ጊዜ እንድ ሰዓት ቀደም ብሎ መገኘት እንዳለባችሁ እያሳወቅን ዝርዝር የፈተና ፕሮግራሙን በጥቂት ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው ድህረ-ገጽ ላይ ስለምንገልጽ እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡ በሚወጣው ፕሮግራም መሠረት ተገኝቶ ፈተናውን መውሰድ ያልቻለ አመልካች የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡ የተከታታይና ርቀት ት/ቢሮ አዲስ አባባ ዩኒበርሲቲ
May 28, 2021Photo
May 28, 2021Le preparatory ylm diploma ena degree lalachew gn ale
May 28, 2021Thank you
May 28, 2021enem efelegalew
May 28, 2021