Hi, BreathzTruth ወይም "እውነትን ብቻ ለመናገር የወሰነው ልጅ" ነኝ በአሁኑ ሰዓት የሰሜኑን ክፍል ህዝብ (ትግራይና አማራን) ጭፍልቅ አድርጎ በመረጋገጥና በሂደትም ሙሉ በሙሉ በማጥፋት ድሮ ኢትዮጵያ የተመሰረተችበትን መሰረት በአዲስ የአርቴፊሻል መሰረት ለመቀየር እንቅልፍ በአይኑ ሳይዞር ሌተቀን የሚለፋ ቡድን አለ! የአማራውን ህዝብ በየጊዜው አረፍ እየተባለ በሚካሄድና ሊቆም ባልቻለ የቀስታ Genocide በማጥፋት(እንደዚህ አይነት ረጋ ብሎ ቀጣይነት ያለው የዘር ማጥፋት በየትኛውም አለም የለም)፤ የትግራዩን ህዝብ ደግሞ ህግ ማስከበር በሚል ሰበብ ከኢትዮጵያ ለይቶ የራሱን atmosphere በመፍጠር ህዝቡ እስከዛሬ አይቶት በማያውቀው ሁሉን ዘርፍ ባካተተ የዘር ማጥፋት(ይህ ደግሞ ሁሉን አቀፍ በመሆኑ በአይነቱ ለየት ያለና ሴራውም የተወሳሰበ ነው) ፤ ለየብቻ ከሚደረግባቸው የዘር ማጥፋት ባለፈ ደግሞ ሁለቱ ህዝቦች ዳግም ለዘለዓለም እንዳይተያዩና የመሰረቷት ኢትዮጵያ በአዲሲቷ ስትተካ ተባብረው እንዳያተርፉት በማጣላት ... አስገራሚ ቁማር እየሰራ ያለ ማፍያ ቡድን አለ!! የኔ ጥያቄ፣ ይህ ቡድን ማነው? N.B:- የምትሰድቡኝ ሰዎች፤ እኔ እዚህ ያለሁት የተገፋውን እውነት ላሳውቅ፤ እናንተም ያላችሁን እውነት በreply በመልስ መልክ ልቀበል እንጂ... በማስመሰልና ለሁሉም በማጨብጨብ በmass ልወደድ አይደለም! ከስድብ እውነት ይቅደም....
May 28, 2021I wish my tegaru and amhara ppl come to peace
May 28, 2021