urgent urgent urgent ነገሩየተፈጠረውከሶስት ወራት በፊት ነበር። ከሶስት ወራት በፊት እንዲ ሆነላቹ ። ታናሽ እህቴ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ናት። ከክፍሏ በግርግዳው በኩል(መምህራን ከሚቀመጡበት በኩል ያለው) ካለው ዴስክ ተርታ ፊት ለፊት ነበር የምትቀመጠው። የክፍል ጓደኞቿ (ወንዶቹ) አንድ ቀን በሶሻል ሚዲያ ለይ የሚያዩትን ፕራንክ ፊዚክስ መምህራቸው ለይ ለማድረግ አስበው መምህራቸው የሚቀመጥበትን ወንበር #በሰባራ ወንበር ቀየሩት። መምህራቸው ወደ ክፍል እንደ ገቡ(የፊዚክስ) ትንሽ ካስተማሩ በኋላ ወንበራቸው ለይ ለመቀመጥ ሲሉ ወንበሩ ሰበራ ሰለነበር ጣላቸው። (እንደነገረችኝ ከሆነ ከ50 አመት በላይ ይሆናሉ) መምህሩ ታድያ ጀርባቸውን በጅጉ ያማቸው ጀመር ። ይባስ ብሎም ከአንድ ወር በፊት ሙሉ ሰውነታቸው መንቀሳቀስ አልቻል አለ። ፓራሊይዝ ሆኖ!! ታድያ እህቴ ጓደኞቼ ያገሉኛል ብላ እያየች ዝም ያለቸው ነገር እነሆ ያልጠበቀችውን ነገር ስላመጣ ፀፀቱን አልቻለችውም። 😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭 ። "መምህሩ ሙሉ በሙሉ አልጋ ለይ የቀሩት በኔ ምክንያት ነው " እያለች ሁሌ ታለቅሳለች። እባካቹ እንደ ወንድምነት ምን ማድረግ አለብኝ። 🥺
May 27, 2021Maybe memheru gar heda yikrta meteyek?
May 27, 2021