ትግራይን ካላወቅናት እና ለማወቅ ጥረት ካላደረግን ("እኛ" ስል ሀገር ለማለት ነው) ጦርነቱ ሊቋረጥ አይችልም። የትግራይን ድርሻ ለትግራይ እስከተሰጠ ድረስ ሰላም ባለመኖሩ ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት የራሳቸውን ፍላጎት እንዲወስኑ በር መክፈት። ወራሪ ኃይል እንዲወጡ ማስገደድ፥ አሻፈረኝ ካሉም በወታደራዊ እርምጃ ከሀገር በማባረር ንጹሐን ዜጎችን መጠበቅ። ከዛ በላይ ግን ሀገራዊ መግባባት እና ውይይት ዋነኛው አስፈላጊ መፍትሔ ነው።
May 28, 2021