Hi, BreathzTruth ወይም "እውነትን ብቻ ለመናገር የወሰነው ልጅ" ነኝ ሰዎች ቀኑን ሙሉ ማስክ አድርገው ስመለከት በጣም ያሳዝኑኛል(እኔ ስለማላደርግ)። ለምን ማስክ እንደሚያደርግ እያወቅኩም ቢሆን መልሱን ለማወቅ ወደ አንዱ ቀረብ ብዬ ለምን ማስክ እንደሚያደርግ ጠየቅኩት፤ "ያው ኮሮና እንዳይዘኝ" አለ!! ይህ መልስ Sense ይሰጣል? ማስክ የሚያደርጉ ሰዎች ለምን እንደሚገርሙኝና ይህም መልስ ለምን sense እንዳልሰጠኝ የጥያቄ word limit ስለሚገድበኝ አላንዛዛው (በreply እናወራ ይሆናል)! ግን አሁንም እዚሁ ላላችሁ ለማስክ ተጠቃሚዎች ልጠይቃችሁ! ማስክ የምታደርጉት ለምንድነው? N.B:- Corona Virus የተባለ አንድ ከጉንፋን የማይተናነስ እና maximum 3 ቀን በሚፈጅ simple treatment(በሻይና መሰል ነገሮች) ድራሹ የሚጠፋ ግን በሚድያ EXAGGERATED እየሆነ በbrainwashing ህዝቡ በግድ እንዲያምነው የተደረገ በሽታ መሆኑን ስለማውቅ(በዘርፉ ስለምሽከረከር በብዙ የግል ሪሰርች).... ሀኪሞችም ምን እያከሙ እንዳሉ ግራ እንዲጋቡ ያደረገ በሽታ መሆኑን ስለምረዳ... ለኛ ለኢትዮጵያውያንም ተራና ኢምንት በሽታ መሆኑን በሚገባ ስለምገነዘብ.... ይህ የኮሮና በሽታ በየሚድያው መጋነን መዳረሻው የት እንደሚሆንና ማንን እንደሚጠቅምም ስለማውቅ ወዳጃዊ ምክሬ "Don't wear a mask" ይሆናል!!
May 27, 2021ደደብ... የኮሮና ቫይረስ በ3 ቀን ሻይ የሚጠፋ ጉንፋን አይደለም፣ ይልቁንም ሳንባህ፣ ኩላሊትህና ሌሎች ጥቂት ኦርጋኖችህ ላይ ለዘለአለም የሚቆይ ጠባሳ ትቶ የሚያልፍ በሽታ ነው a simple Google search would inform you that a healthy person's lung and a covid patient's(even showing mild symptoms) lung are different So if you want a permanent damage to your lung, yeah go ahead and stop wearing masks
May 27, 2021