#technology
Guys Samsung Galaxy M11 ተበላሽቶብኛል ከገዛውት ወር ነው ገና ብልሽቱ ደሞ የsoftware መቋረጥ ነው አሉኝ ግን አ.አ ሙሉ ሞባይል ቤቶች ዞርኩ ዞርኩ ደከመኝ ማንም ሊሰራው አልቻለም flash መደረግ ነው ያለበት ይሉኝና file ጭነው ሲሞክሩት አይሰራም ይሉኛል መፍትሄ ካላቹ እባካቹ🥺🙏
May 27, 20213 engagements
Guys Samsung Galaxy M11 ተበላሽቶብኛል ከገዛውት ወር ነው ገና ብልሽቱ ደሞ የsoftware መቋረጥ ነው አሉኝ ግን አ.አ ሙሉ ሞባይል ቤቶች ዞርኩ ዞርኩ ደከመኝ ማንም ሊሰራው አልቻለም flash መደረግ ነው ያለበት ይሉኝና file ጭነው ሲሞክሩት አይሰራም ይሉኛል መፍትሄ ካላቹ እባካቹ🥺🙏
May 27, 2021Ende samsung sigeza eko 24 month waranty alew yegezahbet bota yzehew hid kene warantiw. 👍
May 27, 2021Gena 1 wer kehone waranti alew malet adel...yzehlschew hid erasachew yftut
May 27, 2021ዮኒ ጋር ወሰድከው አበሩስ 2ተኛ ፎቅ
May 27, 2021