Guys በቅርቡ የሀብታም ልጅ ጠብሼ ነበር እና ከከተማ ወጣ ብለን ለመዝናናት አስበን፤ እሷ አርባምንጭን መርጣለች፤ እዛ እንዴት ነው ለመዝናናት አሪፍ ነው ወይም ሌላ አሪፍ ቦታ ጠቁሙኝ
May 26, 2021የሀብታም ልጅ ልታዝናና አርባምንጭ ወስደህ አዞዎቹን ስታስጎበኛት "OMG Lacoste🐊" እንዳትልክ ብቻ ነው የምፈራው😁
May 26, 2021Guys በቅርቡ የሀብታም ልጅ ጠብሼ ነበር እና ከከተማ ወጣ ብለን ለመዝናናት አስበን፤ እሷ አርባምንጭን መርጣለች፤ እዛ እንዴት ነው ለመዝናናት አሪፍ ነው ወይም ሌላ አሪፍ ቦታ ጠቁሙኝ
May 26, 2021የሀብታም ልጅ ልታዝናና አርባምንጭ ወስደህ አዞዎቹን ስታስጎበኛት "OMG Lacoste🐊" እንዳትልክ ብቻ ነው የምፈራው😁
May 26, 2021Gura bcha zm belh "ene na gfe ke ketma leneweta nbr ena mn arbamench nbr yesbnew ena arif nw ?"it's simple why you say ye habtam lj tebeshe mnamn tf!
May 26, 2021Bezih gize lemeznanat keketema weta malet🙅♀️
May 26, 2021Hawassa ና አይታቹ ማታቁትን አለም ነወሸ ማሳያቹ የአሳ ቁርጥ(ፍሊቶ) A.A 200birr ከፍለህ ምትበላውን አሳ እዚህ በ 20-30birr የተፈጥሮ ፍል ውሀ ባማካሽ ፊልም ላይ ያለውን Temple ሀይቁን...
May 26, 2021በዚህ ሰአትም መዝናናት ይታሰባል ወይ🧐
May 26, 2021አርባምንጭ አሪፍ ቦታ ነው Specially ሀይሌ ሪሶርት እንዴት ቆንጆ view እንዳለው
May 26, 2021Dz malete debere zeyet betam arif bota new beteley letendoch ena eza betehedu 103% tezenanetachu temetalachu
May 26, 2021Gmash ye amaregna film derset yiwetawal 😜😜😜
May 27, 2021Hang mnamn tchlutalachu?.. hawassa or debre zeit yshalal bay negn
May 26, 2021ምርጥ ነው ፓራዳይዝ ቀድመህ አሲዝ ያበደ ሎጅ ነው ግ ን ጊዜው ያሰጋል ተረጋጉ
May 26, 2021