Hi, BreathzTruth ወይም "እውነትን ብቻ ለመናገር የወሰነው ልጅ" ነኝ ሁልጊዜ ስሰማቸው በጣምምምምምም የሚገርሙኝ ሁለት ነገሮች አሉ። እነሱም ምን መሰሏችሁ, "አብይ አህመድ ሰው አጣ እንጂ.... አጋዥ ጠፋ እንጂ.... ብቻውን ሆነ እንጂ..." ተብለው የሚጀመሩ ወሬዎች #እና ከባባድ ጭፍጨፋዎችና ግድያዎች ሲከሰቱ "እሱ እኮ ምን ያውቃል... ከታች ያሉት ባለስልጣናት ናቸው..." እያሉ የሚቀጥሉ ወሬዎች ናቸው!! አንዳንዴ ከመገረም ባለፈ በጣም ያስቁኛል። ለናንተም እንግዲህ በነዚህ ሁለት ወሬዎች ወይም ንግግሮች ላይ ያላችሁን መልስ ልቀበልና ወይ መሳቄን ልቀጥል ወይም ደግሞ አስተዋይ ሰው ለካ አለ ብዬ ላመስግን! እነዚህን ሁለት ንግግሮች እንዴት ታዩዋቸዋላችሁ? N.B:- እንደ ኢትዮጵያውያንነታችን እንደ አሁን ሰዓት በሞራልም በሁሉ ነገርም የወደቅንበት ጊዜ አለ ብዬ አላስብም። ኢትዮጵያን በ"1" ሰው እሱም ኢትዮጵያን መምራት አይደለም ሊኖርባት እንኳን በማይገባው ሰው መነፅር እያየን እስከመቼ እንደምንዘልቅና ስንት ማገዶ እንጨት እንደምንፈጅ እንኳን አላውቅም። BreathzTruth አይደለሁ? "ጁንታ፣ አክራሪ፣ ፅንፈኛ፣ ፀረ-ኢትዮጵያ.." ወዘተ የመሳሰሉ ስድቦችን አስተናግዳለሁ!! ስለምጠብቃቸው
May 26, 2021I'm glad to see a person like u in this channel keep it up BreathzTruth.. I'm totally with u👏👏👏👏
May 26, 2021