#personal
ታክሲ(ተሽከርካሪ) ) ላይ ለክፍያ ዝርዝር መያዝ ያለበት የቱ ነው? ተሳፋሪ ወይስ አሽከርካሪ(ረዳት)
May 26, 202110 engagements
ታክሲ(ተሽከርካሪ) ) ላይ ለክፍያ ዝርዝር መያዝ ያለበት የቱ ነው? ተሳፋሪ ወይስ አሽከርካሪ(ረዳት)
May 26, 2021እንደ ደንቡማ አሽከርካሪው ነው አገልጋይ እስከሆነ ድረስ ግዴታው ነው ነገር ግን ተሳፋሪም ያበዛዋል ለ2 ብር መንገድ 2አመድ ለዛውም በጠዋት መስጠት ምን 🤷🏽♂️ይሉታል
May 26, 2021Hultum binorachew aykefam
May 26, 2021ትራፊክ
May 26, 2021የኢትዮጵያ ብር እስከሰጠኸው ድረስ እሱ ነው መያዝ ያለበት። ግን ከዝርዝሩ ይልቅ መተሳሰብና መከባበርን ነው መያዝ ያለብን ዝርዝር አልያዝክ ብሎ እርስ ከመንጓጠጥ በፍቅር ብንነጋገር የሰላም ቀን እናሳልፋለን።
May 26, 2021ለትብብር ተሳፋሪ ግዴታ ከሆነ ደሞ ረዳት
May 26, 2021ተሣፋሪው ቢይዝ ካላስፈላጊ ንትርክ ይድናል
May 26, 2021Ashkerkari or redat Yea sraw new.
May 26, 2021ተሳፋሪ 😒 Kaleza wered
May 26, 2021since it's his job esu biyz tru nw
May 26, 2021አሽከርካሪ(ረዳት) ምክንያቱም መልስ የለም ብሎ የሰዉ ሀቅ ከሚወስድ
May 26, 2021