#technology
could u guys tell me possible problems that may occur with power supply and the use of stabilizer and UPS
May 26, 20211 engagements
could u guys tell me possible problems that may occur with power supply and the use of stabilizer and UPS
May 26, 2021✅ይቃጠላል #ዩ.ፒ.ኤስ (ልክ እንደ ስልክ ባትሪ ነው ቻርጅ ያደርግና ሲጠፋ መብራት እንደ ዋቱ መጠን ከ30 ደቂቃ እስከ 1 ሰአትና ከዛ በላይ ያገለግላል #ስታብላይዘር (የሃይል መዋዠቅን ይቆጣጠራል ሲቀንስ እስከተወሰነ ድረስ ኮንስታንት ይሰጣል ሲጨምር አያሳልፈም ከተፈለገው በላይ የባሰ ከመጣ ራሱን አቃጥሎ ሌሎች እቃዎችን ያድናል) [አንዱ የአንዱን ስራ አይሰራም]
May 26, 2021