ቆይ ግን ኢትዮጵያውያን አሁን ባለው ሁኔታ ምንን ተማምነን ነው የምኖረው እኔ 2015 ዓ.ም ቴዎድሮስ ይመጣል ሲባል በእሱ ተስፋ ነበረኝ ግን አሁን ሳስበው ግራ እየገባኝ ነው በነገራችን ላይ ግን ትንቢት አይቀርም ይፈፀማል ያልፋል ሌላ ምንም አማራጭ የለንም የሚሆን ይመስላችሗል?
May 25, 2021በኦርቶዶክስ እምነት አንፃር ስታየው ራዕይ ማየት ትልቅ ነገር አይደለም በተለይ ወደ ሊቃውንቱ አባቶች ስታይ በፆም ፀሎት ፀንተው ራዕይ ሲያዩ ነው የኖሩት ሲቀጥል ቴዎድሮስ ይመጣል የሚለው አያጠራጥርም አይደለም እኛ ውጮችም ያቁታል ግን መቼ የሚለውን እርግጠኛ አይደለሁም የኢትዮጵያ አለም ብርሃን ብለው መታወቂያ ምናምን የሚሰጡት ግን ፌክ ነው በመታወቂያ አለም አትድንም በክርስቶስ ደምና ስጋ እንጂ ስለዚህ አንተ ብቻ ማድረግ ያለብክ ንስሃ ገብተህ ስጋ ወደሙ ተቀብለህ መጠበቅ ነው
May 26, 2021