Pascal856.5
#personal
ሰላም ቤተሰብ ክረምት ላይ የሆነ ልቦለድ ጀምሬ ነበርና ትምሮ ስንጀምር ተውኩት እና አሁን ልቀጥለው እያሰብኩ ነው እና እስኪ ትንሽ የፃፍኩትን ልኬለት ገንቢ አስተያየት ሊሰጠኝ የሚችል ሰው ፈልጌ ነበር ? ማንም ሰው ቢሆን ችግር የለውም እኔ አስተያየት ብቻ ነው ምፈልገው ? እና ልትተባበሩኝ ፈቃደኛ የሆናችሁ ካላችሁ please let me know
May 25, 202112 engagements