ስሙኝማ ወንድምቼ እና እህቶቼ ፣ ተሳስቼ ነው ማለት ባልችልም በጣም ከባድ ጭንቅ ዉስጥ ነው ያለሁት ሰራተኛችንን ሳላስረግዛት አልቀረሁም። እና በቃ በጣም ጨንቆኛል የሌለ ። ቤት ከሰሙ በቃ በህይወት እና በሞት መካከል ነው ያለሁት ማለት ይቻላል። እና ገና አንድ ሳምንት አልሞላም ክስተቱ ቢሆንም ውስጥ እንደ ገባ እርግጠኛ ነኝ :: ምን ላርግ ወይም ምን እንደታደርግ ልንገራት እባካቹ ?
May 24, 2021አቤት የቤት ሰራተኞች መከራ🤦♂ ሰራተኛዋ "እትዬ የምነግሮት ነገር አለኝ" ባለች ቁጥር የልብ ምትክ ሊቆም ነው በቃ😂
May 24, 2021