Hey, please help, Zare menged lay selken ena eka endegeza yetelakubeten 1500birr serekung, metawekiya, atm card hulunm, meneme maderg alchilm akalw gen, endaw chenkong nw, ereee yefetari yale, men laderg!!!!
May 24, 2021ጦስህን ወንድሜ 😢 ስልኩም ይገዛል መታወቂያው የ5 ደቂቃ ስራ ነው(ፖሊስ አጽፍ ይሉሃል ጠፋ ካልክ) ኤቲኤሙን ምናልባት ፒን ቁጥር ወረቀቱን አብረህ ካስቀመጥክ ቶሎ አዘጋ ሰው ይሞት አካሉን ያጣ አይደል እንዴ ተመስገን (ለበጎ ይሆናል በል) አይዞህ!
May 24, 2021