Holla 🙌 I am a university student and I have 2 weeks remaining for final exam...Actually i have 6 courses to study and i covered only 2 chapters from each courses...so guys what do u recommend me...endet batena more efficient ehonalew plis bizu assigment'och alubign 🤔
May 24, 2021ግቢ ውስጥ ያለ እና እኔም የሚታለፍ ከማይመስል ጊዜ ዛሬ ተገላገልኩ ዛሬ ፋይናል ጨረስን! በአግባቡ ከተጠቀምክበት ይበቃሃል እንደኔ 1.ጥናቱን ከመጨረሻ ከምትፈናቸው ወደ መጀመሪያ ወደምትፈተናቸው ኮርሶች ብታደርግ 2. እንደዛ ስታደርግ ደግሞ ትልቅ ክሬዲት ያሌላቸውን ከበስተዋላ ብታደርጋቸው ይመረጣል 3. አንዴ ባለ theory course ስጨርስ ቀጥሎ ባለ calculations ብትጀምር እያፈራረቅህ 4. ቀኖቹን ብትከፋፍላቸው ለምሳሌ ለእያንዳንዱ ኮርስ 2ቀን ብትሰጥ 12 ቀን ይሆናል ምናልባት በ1ቀን የሚያልቅ ካለ እሱን እንደዛ አድርገህ ሌላውን መጨመር በቀረው ሁለት ቀን የመጀመሪያውን ፈተና ኮርስ ትከልሳለህ ማለት ነው 4. ንባብ ማታ ማታ ብቻ የምታነብ ከሆነ ያንሳል ክላስ ከሌለህ ከቁርስ ከምሳ ከእራት ከጥቂት የቀንና ከበቂ የሌሊት እንቅ ውጪ ሁሉም ጊዜ በንባብ ላይብረሪ ብታሳልፍ 5. አሳይመንቱን ከጥናቱ በሁዋላና ማታ ማታ ከጥናት በሁዋላ ቀን ቀን ከምሳ በሁዋላ ከጥናት በፊት ብትሰራ... እና በተቻለህ መጠን ጊዜህን ላይብረሪ ብታሳልፍ ከቻልክ ብቻህን ጓደኛ ካለህ አነድ በቂ ነው ከልምዴ አካፈልኩህ ወዳጄ በርታ!
May 24, 2021