አብ-አባት ወልድ-ልጅ መንፈስ ቅዱስ-ሰራፂ ከማን የሰረፀ??-ከ አብ አንድነታቸው በ ስልጣን፣ በ ባህርይ፣ በ አገዛዝ ሶስትነታቸው በ ስም፣በግብር፣በአካል
May 24, 2021አብ-አባት ወልድ-ልጅ መንፈስ ቅዱስ-ሰራፂ ከማን የሰረፀ??-ከ አብ አንድነታቸው በ ስልጣን፣ በ ባህርይ፣ በ አገዛዝ ሶስትነታቸው በ ስም፣በግብር፣በአካል
May 24, 2021አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስላሴ እንግሊዘኛው Trinity ይለዋል ሰልስት ከሚል ግእዝ የመጣ ቃል ሲሆን አንድ አምላክ ሶስት አካል ማለት ነው በስልጣን መበላለጥ የለም፡፡ ብዙዎች እንዴት 3አምላክ እያመለካቹ monotheistic ትባላላቹ ይላሉ፡፡ መልሱ፡- እግዚያብሔር ነው፡፡ አንድ እግዚያብሔር ሶስት አካል፡፡ ex:-Water...በሳይንሳዊ ስናየው በሶስት state ይገኛል liquid,gas,solid አየህ አንድ ውሀ ግን ሶስት ሆነ ግን ውሀነቱ አልተቀየረም ሰውንም ብታይ ሶስት አካል አለው ነፍስ መንፈስ አካል ሶስቱም አንድ ሰው ላይ በአንድነት ነው ያሉት tnx(በገባኝና በተረዳሁት በተማርኩት ነው) ❌ ከማረጋቹ በፊት ጠይቁ ከቻልኩ መልሳለው😊😊😊
May 24, 2021Ab abat nw Weld lij nw Menfes kidus dgmo serasi nw
May 24, 2021Ab, weweld Ena menfs kidus malet selase nachew Be akal 3 sihonu be melkot be hayl be siltan 1 nachew
May 24, 2021ሥላሴ አንቺ እንደጻፍሺው እንደማይጻፍ ብቻ ነው ላስረዳሽ ምችለው🤦♂
May 24, 2021egziyabher erasun besost new lealem yegeletew maletm egziyabher ab egziyabher weld ena egziyabher menfes kdus 3 amlak hone kalkegn lik aydelem andu amlak new erasun be sostne yegeletew enam egziyabher ab yaw eyesus mdr lay eyale abate yemilew, egziyabher weld demo eyesus, egziyabher menfes kdus demo praklitos(atsnagnu) menfes begna be krstos bemnamn sewoch wst yalew menfes new Ab / \ / \ / egziyabher \ weld ___________menfes kdus Enam sostum be melekot, be hayl, besltan and sihonu besmena besra ena be akal yleyayalu
May 24, 2021In addition demo pray arg Menfes kidus yemiyasredaw yibeltalna🙏
May 24, 2021I opent ask any thing memes pls join @ask_any_t_meme
May 24, 2021(የማርቆስ ወንጌል ምዕ. 11) ---------- 12፤ በማግሥቱም ከቢታንያ ሲወጡ ተራበ። 13፤ ቅጠልም ያላት በለስ ከሩቅ አይቶ ምናልባት አንዳች ይገኝባት እንደ ሆነ ብሎ መጣ፥ ነገር ግን የበለስ ወራት አልነበረምና መጥቶ ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም። 14፤ መልሶም። ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ማንም ከአንቺ ፍሬ አይብላ አላት። ደቀ መዛሙርቱም ሰሙ። ፈጣሪ እንደ ፍጡራኑ እውቀቱ የተገደበ አይደለም እርሱ የሁሉ ነገር እውቀት ባለቤት ነው ፡፡ እናም እየሱስ ፈጣሪ ነው ካልን እርሱ የበለስ እፅዋት ፈጣሪም ነው፡፡ ይህ ከሆነ ዘንዳ ምን ነው ታድያ እየሱስ ወቅቱ የበለስ ፍሬ የሚያፈራበት ወራት መሆኑን አላወቀም❓እየሱስ ፈጣሪ ከሆነ ይህች ዛፍ የተረገመችው ለምን ነው በእርሱ ፈቃድ እርሱ በወሰነላት ወራት አይደለምን የምታፈራው❓እርሱ እየሱስ አምላክ ከሆነ ረሀቡን ያስታግስ ዘንዳ እርሷን ከመራገም እንድታፈራ ቢያዛት በላጭ አልነበርምን❓ ጌታችን አላህ በቁርዐን በሱረቱ አል አንዐም (الانعام), : 59 وَعِندَهُۥ مَفَاتِحُ ٱلْغَيْبِ لَا يَعْلَمُهَآ إِلَّا هُوَ وَيَعْلَمُ مَا فِى ٱلْبَرِّ وَٱلْبَحْرِ وَمَا تَسْقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው፡፡ ከእርሱ በቀር ማንም አያውቃቸውም፡፡ በየብስና በባሕር ያለውንም ሁሉ ያውቃል፡፡ ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም የሚያውቃት ቢኾን እንጅ፡፡ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
May 24, 2021አብ-ልብ ወልድ-ቃል መንፈስቅዱስ-እስትንፋስ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ ሲናገሩ በወልድ ቃልነት ነው በግብር ስማቸው አብ-ወላዲ(ወልድን)፣ አስራፂ(መንፈስቅዱስን) ወልድ-ተወላዲ(ግብሩ መወለድ) መንፈስቅዱስ-ሰራፂ(ግብሩ መስረፅ፣ አይወለድም፣ አይወልድም፣አያሰርፅም)
May 24, 2021