Youuu131.5
#education
ሰዎች እባካችሁ ስለኢትዮጵያ የሚያወሱ ምሳሌያዊ ንግግሮችንና ፈሊጣዊ ንግግሮችን ፈልጌ ነበር እስቲ የምታውቁትን አጋሩኝ እባካችሁ?
May 23, 20213 engagements
ሰዎች እባካችሁ ስለኢትዮጵያ የሚያወሱ ምሳሌያዊ ንግግሮችንና ፈሊጣዊ ንግግሮችን ፈልጌ ነበር እስቲ የምታውቁትን አጋሩኝ እባካችሁ?
May 23, 2021አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል፤ የባሰም አለና ሀገርህን አትልቀቅ።
May 24, 2021ስንቴ ልላክ 😅
May 23, 2021Emama ethiopia yejegnoch enat legnam felgiln condminium bet😩
May 24, 2021