#other
ሰዎች ሰርግ ቤት ከፋዘር ጋ በግድ ሂጄ ተሳቅቄ ሞትኩ እንዳልተሳቀኩ ለመምሰል ወይም ለቀቅ እንድል ምን ላድርግ የሆነ ነገር በሉኝ
May 23, 202120 engagements
ሰዎች ሰርግ ቤት ከፋዘር ጋ በግድ ሂጄ ተሳቅቄ ሞትኩ እንዳልተሳቀኩ ለመምሰል ወይም ለቀቅ እንድል ምን ላድርግ የሆነ ነገር በሉኝ
May 23, 2021ለምን ትሳቀቃለህ ደጋሹ ይሳቀቅ እንጂ😂😂😂
May 23, 2021በቃ መጣህ አይደል እንዴ ወይስ አሁንም እዛ ነህ
May 23, 2021በ 4 ሰአት? የጅብ ሰርግ ነው እንዴ
May 23, 2021እስቲ ከክትፎው ቅመስ😅
May 23, 2021Already alhedshm ende?😅
May 23, 2021I opent ask any thing memes pls join @ask_any_t_meme
May 24, 2021Mn yakl endetechenek yegebagn serg bet honek yhenn tyake endeteyek sasbew new😅😂😂
May 24, 2021ከምሽቱ 4 ሰዓት ሰርግ...🤔😁
May 23, 2021