yechin amet tewegn
yechin amet tewegn
#ሰንበተ_ክርስትያን በኩር ናት የበዓላት ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት በእሷ ደስ ይበለን በሰንበተ ክርስቲያን በዝማሬ እንበርታ በገናውን እንያዝና መልካም ስራ የሚሰራባት ሰንበት ቅድስት ናት እና ከጨለማ ብርሀን ከመገዛት ነፃነት እግዚአብሔር ይህን ሰጠን ደስ ይበለን በሰንበት #አዝ ለአብርሃም ተገልጣለች ለሙሴም በደብረ ሲና በነቢያት የታወቀች ሰንበት ዳራዊት ናት እና በሳምንቱ ሰለጠነች ተሰበከች በሐዋርያት ሃሌ ሉያ ዕለተ ሰንበት ተሰጠችን ልናርፍባት #አዝ በእልልታ እንሞላ እንደ ነቢዩ አሳፍር በከበረች የሰንበት ቀን ኑ ለቅኔ እንሰለፍ በመቅደሱ ናቸው እና ቅዱስነትና ግርማ ውዳሴያችን ይሰማልን ከምድር እስከ እዮር እራማ #አዝ እግዚአብሔር አብ የባረካት እግዚአብሔር ወልድ የቀደሳት ከእለታት ሁሉ መርጦ መንፈስ ቅዱስ ከፍ ያደረጋት በእርሷ ሀሴት እናድርግ እናክብራት እንድንከብር የደጀሰላሙ ታዛ በመቅደሱ እንሰብሰብ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ
ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ